የመልካምነት ቀን ለአቅመ ደካሞች መአድ በማጋራት በወዳጅነት ፓርክ ሲከበር ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በሊቀመንበራችን ሼህ መሀመድ ሁሴን አሊ አላሙዲን ይሁንታ 5 ሚሊየን ብር ማበርከቱ ተገለጸ፡፡

የግሩፑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ጀማል አህመድ ከኢቲቪ ዜና ጋር በነበራቸው ቃለ-መጠይቅ እንደገለጹት ተቋሙ በዓሉንም አዲስ ከተማ ክ/ከተማ በሚገኘው ተስፋ ብርሐን አሙዲ የምገባ ማዕከል ድጋፍ ከሚደረግላቸው አባላት ጋር እንደሚያከብር ተናግረዋል፡፡

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የሀገርን ሉአላዊነት ለማስከበር ሁሌም ከፊት እንደሚገኝ የግሩፑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ጀማል አህመድ ከኢቲቪ ዜና ጋር በነበራቸው ቃለ-መጠይቅ ገለፁ፡፡

እንቁጣጣሽ!!!

እንቁጣጣሽ!!!

የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አካል የሆነው ኤልፎራ አግሮ ኢንደስትሪስ እንደ ሁልጊዜው ዛሬም በዓልዎን ለማድመቅ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ሲገልጽ ደስታ ይሰማዋል፡፡
መልካም አዲስ ዓመት!!