የፍራፍሬ ምርቶቸ በኩይንስ ሱፐር ማርኬት በተመጣጣኝ ዋጋ በመሽጥ ላይ መሆናችው ተገለጸ

በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የኩይንስ ሱፐር ማርኬት ዋና ስራአስኪያጅ ወ/ሮ ሰሚራ ሽረፋ እንደገልጹት ትልቁ ማንጎ በኪሎ ግራም 25 ብር፣ ፓፓያ በኪሎ ግራም 10ብርና ብርቱካን በኪኪሎ ግራም 40 ብር በሁሉም ቅርንጫፎች እየሽጠ ይገኛል፡፡