የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ጀማል አህመድ የ2014 ዓ.ም አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት!

  •  ባለፈው ዓመት ከነበረው 8 ቢሊየን ብር ገቢ ወደ 13 ቢሊየን 765 ሚሊየን ብር አድጓል፡፡
  •  ከ80 ሚሊየን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ ለሀገር አስገብቷል፡፡
  • ለመንግስት ያስገባው ገቢም ከ2 ቢሊየን ወደ 4 ቢሊየን ከፍ ብሏል፡፡
  • ማህበራዊ ሃላፊነቶችን ለመወጣትና ለሀገራዊ ጥሪ ከ350 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ ተደርጓል፡፡
  • በቀጣዩ ዓመት 20 ቢሊየን ብር ገቢ ለማስገባት ታቅዳል
  • በ10 የተመረጡ ከተሞች የዳቦና የዱቄት ፋብሪካዎች ለመገንባት ስምምነት ተደርጓል፡፡