ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በአማራ ክልል ለተፈናቀሉ ዜጎች የ50 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ::ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አሸባሪው ህወሓት በአማራ ክልል በከፈተው ጦርነት ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚውል የ50 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ድጋፉን የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋናሥራ አስፈጻሚ አቶ ጀማል አህመድ ለአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አስረክበዋል፡፡ እንደ ኤፍ ቢ ሲ ዘገባ